|  This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes.  View full explanation  መጽሐፈ ጦቢት 3:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ለሰባት ወንዶች አጋብተዋት እንደ ወንድና ሴት ሳይቃረቡ አስማንድዮስ የሚባል ክፉ ጋኔን ገድሏቸዋልና፤ እንዲህም አሏት፥ “ባሎችሽ እየታነቁ እንደሚሞቱ አታውቂምን፦ እነሆ ሰባቱ አገቡሽ፤ ከእነርሱም አንዱ ስንኳ አልተከተለሽም።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሰባት ጊዜ በጋብቻ ተሰጥታ ወንድ ከሴት ጋር እንደሚያደርገው ከእርሷ ጋር ከመተኛታቸው በፊት አስሞዴዩስ የተባለ ክፉ ጋኔን ባሎችዋን ይገላቸው ነበርና። ያች አገልጋይ እንዲህ አለቻት “ባሎችሽን የምትገድያቸው አንቺ ነሽ፥ ለሰባት ባሎች ተሰጥተሽ ነበር፥ ግን ከአንዱም ጋር አብረሽ አልኖርሽም፥See the chapter |