|  This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes.  View full explanation  መጽሐፈ ጦቢት 3:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 አሁንም እውነተኛ ፍርድህ ብዙ ነው፤ የእኔ ኀጢአትና የአባቶች ኀጢአትም እንዲሰረይ አድርግልኝ፤ ትእዛዝህን አላደረግንምና፥ በፊትህም በእውነት አልሄድንምና።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በራሴና በአባቶቼ ኃጢአት ምክንያት እንዲህ በማድረግ ፍርዶችህ ሁሉ እውነት ናቸው፥ ትዕዛዞችህን አልፈጸምንምና፥ በፊትህም በእውነት አልተራመድንምና።See the chapter |