|  This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes.  View full explanation  መጽሐፈ ጦቢት 3:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እንዲህም አልሁ፥ “አቤቱ በሥራህ ሁሉ በቸርነትና በፍርድ፥ በሚገባ ጽድቅም አንተ እውነተኛ ነህ፤ አቤቱ አንተ በሚገባ ዓለምን ትገዛለህ።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 “ጌታ ሆይ አንተ እውነተኛ ነህ፥ ስራዎችህም ትክክለኛ ናቸው፥ በመንገዶችህም ሁሉ ጸጋና እውነት ናቸው፥ የዓለምም ፈራጅ አንተ ነህ።See the chapter |