Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation

መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 በተ​ማ​ረ​ክ​ሁ​በ​ትም ሀገር ስሜ​ንና ያባ​ቴን ስም አላ​ሳ​ደ​ፍ​ሁም፤ እኔም ለአ​ባቴ አን​ዲት ነኝ። ወን​ድም የለ​ኝም፤ ሚስት እሆ​ን​ለት ዘንድ የም​ጠ​ብ​ቀው የቅ​ርብ ዘመ​ድም የለ​ኝም፤ ሰባቱ ባሎች ሙተ​ው​ብ​ኛ​ልና እን​ግ​ዲህ ለምን እኖ​ራ​ለሁ? ልት​ገ​ድ​ለኝ ባት​ወድ ግን ወደ እኔ ተመ​ል​ክ​ተህ ራራ​ልኝ፤ ተግ​ዳ​ሮ​ት​ንም እን​ዳ​ል​ሰማ እዘ​ዝ​ልኝ።”

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 በስደት ምድር ላይ የራሴንም ስም ሆነ የአባቴን ስም አላጎገፍኩም፤ ለአባቴም ብቸኛ ልጁ ነኝ፥ የሚወርሰው ሌላ ልጅ የለውም፥ እንዲሁም በአጠገቡ ወንድም የለውም፤ እራሴን የማቆይለት ዘመድም የለውም፤ እስከ አሁን ሰባት ባሎች ሞተውብኛል፥ ታዲያ ከዚህ በኋላ ለምን እኖራለሁ? ነፍሴን ለመው ካላስደሰትህ ግን ጌታ ሆይ እዘንልኝ፥ ከዚህ በኋላ ስሜ ሲጠፋ መስማት አልሻም።”

See the chapter Copy




መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:15
0 Cross References  

Follow us:

Advertisements


Advertisements