This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ጦቢት 2:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከዚህም በኋላ አለቀስሁ፤ ፀሐይም በገባ ጊዜ ሄጄ መቃብር ቆፍሬ ቀበርሁት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እኔም አለቀስሁ። ፀሐይ በጠለቀች ጊዜ ሄድሁና ጉድጓድ ቆፈርሁ ቀበርሁትም። See the chapter |