This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ጦቢት 1:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እህሉንና መጀመሪያውን ዐሥራት ሁሉ በኢየሩሳሌም ለሚያገለግሉ ለአሮን ልጆች እሰጣቸው ነበር፤ ሁለተኛውን እጅ ዐሥራት ግን እሸጠው ነበር፤ ምጽዋቱንም አውጣጥቼ በየዓመቱ ወደ ኢየሩሳሌም እሄድ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እነዚህን ለካህናቱ ለአሮን ልጆች በመሠዊያው ላይ እሰጥ ነበር። የወይን፥ የእህል፥ የወይራ፥ የሮማንና ሌሎችም ፍሬዎች አስራት በኢየሩሳሌም ለሚያገለግሉ ሌዋውያን እሰጥ ነበር። መሬት በማይታረስበት በሰባተኛው ዓመት ካልሆነ በቀር በየዓመቱ ሁለተኛውን አሥራት በጥሬ ገንዘብ ለውጬ ወደ ኢየሩሳሌም እሄድና እከፍል ነበር። See the chapter |