This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ጦቢት 1:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ሁለቱ ልጆቹ እስኪገድሉት ድረስ፥ ሸሽተውም ወደ አራራት ተራራ እስኪሄዱ ድረስ አምሳ አምስት ቀን ከቤቴ አልወጣሁም። ልጁ አስራዶንም በእርሱ ፋንታ ነገሠ፤ የወንድሜ ልጅ የአናሔል ልጅ አኪአኪሮስንም በአባቱ ቤት ሁሉና በሥራታቸው ሁሉ ላይ ሾመው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ይህ ከሆነ አርባ ቀን ሳይሞላው ሁለቱ ልጆቹ ንጉሡን ገደሉት፥ ከዛም ወደ አራራት ተራራዎች ሸሹ፤ ልጁ ኤሳራዶን ተተካ። የወንድሜ የአናኤል ልጅ አሂካር የመንግሥት ገንዘብ አስተዳዳሪና የአስተዳደሩ ዋና ሆኖ ተሾመ። See the chapter |