This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ጦቢት 1:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ባጡኝም ጊዜ ገንዘቤን ሁሉ ዘረፉኝ፤ ከሚስቴ ሐናና ከልጄ ጦብያ በቀር ያስቀሩልኝ የለም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ያለኝን ንብረት ሁሉ ተይዞ ነበር፤ ሁሉም በግምጃ ቤቱ ተወርሰው ነበር፤ ከሚስቴ ሐናንና ከልጄ ጦብያ በስተቀር ምንም አልቀረም። See the chapter |