This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ጦቢት 1:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እርሱም፦ ከአሴር በላይ ካለች ከገሊላ ንፍታሌም ክፍል ከቄዴዎስ በስተቀኝ ካለችው ከታስቢ በአሦር ንጉሥ በአሜኔሴር ዘመን የተማረከው ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እሱም በአሦር ንጉሥ በሸልማንሰር ዘመን፥ ከላይኛው ገሊላ ክፍል ከቄዴሽ ኔፍታሊም በስተ ደቡብ፥ ከአሼር ወደ ምዕራብና ከፎጎር በስተ ሰሜን ከምትገኘው ከቲስቤ በምርኮ ተወስዶ የነበረው ነው። See the chapter |