This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ጦቢት 1:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 አሚኔሴርም በሞተ ጊዜ በእርሱ ፋንታ ልጁ ሰናክሬም ነገሠ፤ ሥራውም ክፉ ነበር፤ ከሹመቴም ሻረኝ፤ እንግዲህም ወዲህ ወደ ምድያም መሄድን አልቻልሁም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሸልማንሰር በሞተ ጊዜና በቦታውም ልጁ ሰናክሬም በተተካ ጊዜ ግን ወደ ምድያም የሚወስደው መንገድ ተዘጋ፥ እኔም ወደዚያ ለመሄድ አልቻልሁም። See the chapter |