This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ጦቢት 1:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እግዚአብሔርም በአሜኔሴር ፊት ክብርንና ባለሟልነትን ሰጠኝ፤ እርሱም መጋቢ አድርጎ ሾመኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ልዑል አምላክ በንጉሡ በሸልማንሰር ዘንድ ሞገስንና ባለሟልነትን ሰጠኝ፥ ንጉሡ የሚያስፈልገውን ነገር ሁሉ አቅራቢ ሆንኩኝ። See the chapter |