This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 51:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 እግዚአብሔርም አንደበትን ዋጋ አድርጎ ሰጠኝ፤ በእርስዋም አመሰግነዋለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ጌታም ለእርሱ የምስጋና መዝሙር የማዜምበት ምላስ ሸለመኝ። See the chapter |