This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 51:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በጆሮዬም ፈጽሜ አደመጥኋት፤ መረጥኋትም፤ እኔም ብዙ ጥበብን አገኘሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ጆሮዬን ጥቂት ዘንበል በማድረግ እርሷን ተቀበልኋት፥ ብዙ ትምህርትም ቀሰምሁ፤ See the chapter |