This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 51:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አባቴና ጌታዬ እግዚአብሔርንም፥ ረዳት በሌለበት፥ ትዕቢተኞች በተነሡበት ወራት በመከራዬ ጊዜ አትለየኝ አልሁት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ጌታዬ፥ የጌታዬንም አባት ተጣራሁ፤ በመከራ ጊዜ፥ ረዳት በማይገኝበት በትዕቢተኛውም ዘመን አትተወኝ፤ ስምህን ያለማቋረጥ አመሰግናለሁ፤ የምስጋና መዝሙርም እዘምርለታለሁ ብዬ ለመንሁህ። See the chapter |