This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 50:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 የልቡና ደስታንም ይሰጠናል፤ በዘመናችንም ሰላምን ያደርጋል፤ ለእስራኤልም ለዘለዓለም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ደስተኛ ልብ ይስጠን፤ በዘመናችን ደስታ፥ ለእስራኤል ደግሞ ዘላለማዊ ሰላምን ይስጥ። See the chapter |