This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 50:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 አሁንም በሁሉም ቦታ ብዙ ተአምራት የሚያደርገውን፥ ከእናታችን ማኅፀን ጀምሮ ዘመናችንንም የሚያረዝመውን፥ እንደ ቸርነቱም ይቅርታውን የሚያደርግልንን፥ የሁሉን ፈጣሪ አመስግኑት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በየትኛውም ቦታ፥ የታላላቅ ሥራዎችን ፈጣሪ፥ ከእናታችን ማሕፀን ጀምሮ ሕይወታችንን የታደገውን፥ በምሕረቱም የሚጠብቀንን፥ የሁሉንም አምላክ አመስግኑ። See the chapter |