This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 50:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እንዲሁም የቅጥሩን መሠረት ዕጥፍ አድርጎ ሠራ ካህን የሚለብሰውንም ቀጭን ልብስ ሠራ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 መሠረቱን በእጥፍ ጥልቀት ገነባ፥ በቤተ መቅደሱ አጠገብ የሚገኙትን ከፍተኛ መደገፊያዎች ሠራ። See the chapter |