This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 50:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 መዘምራኑም በቃላቸው ያመሰግኑት ነበር፥ የዜማቸውም ድምፅ ቤቱን ያስተጋባው ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 መዘምራኑም የምስጋና መዝሙር ያሰማሉ፥ የሁሉም ድምፅ ዜማው ጣፋጭ ነው። See the chapter |