This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 50:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በመሠዊያውም ሥራቸውን ይፈጽሙ ነበር፤ ሁሉን የሚችል የልዑልንም መሥዋዕት ያዘጋጁ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እርሱም በበኩሉ በመሠዊያው ሥርዓተ አምልኮን ይፈጽማል፤ ለኃያሉና ለታላቁ አምላክ መሥዋዕቶቹን በክብር ያቀርባል። See the chapter |