This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 50:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እርሱም የክብር ልብሱን በለበሰ ጊዜ፥ የመመኪያውንም ጌጥ በለበሰ ጊዜ፥ ወደ ተቀደሰውም መሠዊያ በወጣ ጊዜ፥ በቅድስና ልብሱ ተከበረ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የክብር ቀሚሱን ሲለብስና ጌጣጌጦቹን ሲያደርግ፥ ወደተቀደሰው የመሠዊያ ሲወጣና አካባቢውን ግርማ ሞገሱ ሲያደምቀው፥ See the chapter |