This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 49:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እርሱ የቀና ነው፤ ሕዝቡንም መለሳቸው፤ የኀጢአትንም ርኵሰት ሁሉ አስወገደ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሕዝቡን ለመለወጥ ትክክለኛውን መንገድ መርጧል፥ አስከፊ የሆኑትን በደሎችም ነቃቅሎ ጥሏል። See the chapter |