ሮሜ 5:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ትዕግሥትም መከራ ነው፤ በመከራም ተስፋ ይገናል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ትዕግሥት ጽናትን፣ ጽናት የተፈተነ ባሕርይን፣ የተፈተነ ባሕርይ ተስፋን፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ጽናትም የተፈተነ ባሕርይን ያስገኝልናል፥ የተፈተነ ባሕርይም ተስፋን፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ከትዕግሥትም በፈተና መጽናት፥ ከመጽናትም ተስፋ ይገኛል። See the chapter |