ራእይ 2:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ታግሠህማል፤ ስለ ስሜም ብለህ ጸንተህ አልደከምህም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ደግሞም በትዕግሥት መጽናትህንና ስለ ስሜም መከራ መቀበልህን ዐውቃለሁ፤ በዚህ ሁሉ አልታከትህም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በትዕግስት መጽናትህንና ስለ ስሜ መከራ መቀበልህን አውቃለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በትዕግሥት መጽናትህንና ስለ ስሜም ሳትሰለች መከራ መቀበልህን ዐውቃለሁ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ታግሠህማል፥ ስለ ስሜም ብለህ ጸንተህ አልደከምህም። See the chapter |