መዝሙር 97:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በነጋሪትና በመለከት ድምፅ፥ በንጉሡ በእግዚአብሔር ፊት እልል በሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ሰማያት ጽድቁን ያውጃሉ፤ ሕዝቦችም ሁሉ ክብሩን ያያሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ሰማያት የእርሱን ጽድቅ አወሩ፥ አሕዛብም ሁሉ ክብሩን አዩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሰማያት ጽድቁን ይናገራሉ፤ ሕዝቦች ሁሉ ክብሩን ያያሉ። See the chapter |