መዝሙር 95:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እግዚአብሔርንም አመስግኑት፥ ስሙንም ባርኩ፥ ዕለት ዕለትም ማዳኑን አውሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ምስጋና ይዘን ፊቱ እንቅረብ፤ በዝማሬም እናወድሰው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በምስጋና ወደ ፊቱ እንድረስ፥ በዝማሬም ለእርሱ እልል እንበል፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ወደ ፊቱ ቀርበን እናመስግነው፤ በዝማሬም ለእርሱ እልል እንበል! See the chapter |