መዝሙር 94:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የተፈታተኑኝ አባቶቻችሁ ፈተኑኝ፥ ሥራዬንም አዩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ጆሮን የተከለው እርሱ አይሰማምን? ዐይንንስ የሠራ እርሱ አያይምን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ጆሮን የተከለው አይሰማምን? ዓይንን የሠራው አያይምን? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ጆሮን የፈጠረ አምላክ አይሰማምን? ዐይንንስ የፈጠረ አምላክ አያይምን? See the chapter |