መዝሙር 94:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ኑ፥ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን፤ ለአምላካችንና ለመድኀኒታችንም እልል እንበል፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 የበቀል አምላክ፣ አንተ እግዚአብሔር ሆይ፤ የበቀል አምላክ ሆይ፤ ደምቀህ ተገለጥ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው። የበቀል አምላክ ተገለጠ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔር ሆይ! አንተ በቀልን የምትመልስ አምላክ ነህ፤ ስለዚህ ፍርድህን ግለጥ! See the chapter |