መዝሙር 93:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አቤቱ፥ ኃጥኣን እስከ መቼ? ኃጥኣን እስከ መቼ ይታበያሉ? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እግዚአብሔር ሆይ፤ ወንዞች ከፍ አደረጉ፤ ወንዞች ድምፃቸውን ከፍ አደረጉ፤ ወንዞች የሚያስገመግም ማዕበላቸውን ከፍ አደረጉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 አቤቱ፥ ወንዞች ከፍ ከፍ አደረጉ፥ ወንዞች ድምፃቸውን ከፍ ከፍ አደረጉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እግዚአብሔር ሆይ! ባሕሮች ይነሣሉ፤ ድምፃቸውንም ከፍ አድርገው ይጮኻሉ፤ የሞገዳቸውም ድምፅ ይሰማል። See the chapter |