መዝሙር 91:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አቤቱ፥ አንተ ግን ለዘለዓለም ልዑል ነህ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 በዐይንህ ብቻ ትመለከታለህ፤ የክፉዎችንም መቀጣት ታያለህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በዐይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ቅጣት ታያለህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ክፉዎች ሲቀጡ በዐይንህ ታያለህ። See the chapter |