መዝሙር 91:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ሰነፍ ሰው አያውቅም፥ ልብ የሌለውም ይህን አያስተውለውም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በጨለማ የሚያደባ ቸነፈር፣ በቀትር ረፍራፊውም አያሠጋህም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በጨለማ ከሚጓዝ መቅሰፍት፥ በቀትር ከሚደመስስ አደጋ አትፈራም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በጨለማ ከሚመጣ ተላላፊ በሽታና በቀትር ከሚወርድ መቅሠፍት አትሰጋም። See the chapter |