መዝሙር 91:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ዐሥር አውታር ባለው በበገና፥ ከምስጋና ጋርም በመሰንቆ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እርሱ ከዐዳኝ ወጥመድ፣ ከአሰቃቂ ቸነፈር ያድንሃልና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እግዚአብሔር ከተሰወሩ ወጥመዶችና ለሞት ከሚያደርሱ በሽታዎች ይጠብቅሃል። See the chapter |