መዝሙር 91:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በማለዳ ምሕረትህን፥ በሌሊትም እውነትህን መናገር፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እግዚአብሔርን፣ “መጠጊያዬ፣ ምሽጌ፣ የምታመንብህ አምላኬ” እለዋለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ጌታን፦ “አንተ መጠጊያዬና መሸሸጊያዬ ነህ እለዋለሁ”፥ የምታመንበት አምላኬ ነውና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እግዚአብሔርን “አንተ መከታዬና መጠጊያዬ ነህ፤ አንተ የምተማመንብህ አምላኬ ነህ” ይለዋል። See the chapter |