መዝሙር 91:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ቀንዴ አንድ ቀንድ እንዳለው ከፍ ከፍ ይላል፥ ሽምግልናዬም በዘይት ይለመልማል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ክፉ ነገር አያገኝህም፤ መቅሠፍትም ወደ ድንኳንህ አይገባም፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ስለዚህ ብርቱ አደጋ አይደርስብህም፤ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይጠጋም። See the chapter |