መዝሙር 9:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ፍርዴንና በቀሌን አድርገህልኛልና፤ የጽድቅ ፈራጅ ሆይ፥ በዙፋንህ ላይ ተቀመጥህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ፍርዴም ጕዳዬም በአንተ እጅ ናቸውና፤ ቅን ፍርድ እየሰጠህ በዙፋንህ ላይ ተቀምጠሃል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ጠላቶቼ ወደ ኋላ በተመለሱ ጊዜ፥ ይሰናከላሉ ከፊትህም ይጠፋሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በዙፋንህ ላይ ተቀምጠህ ትክክለኛ ፍርድን ፈራጅ ነህ። የእኔንም ጉዳይ በማየት መብቴን ጠብቀህ በቅን ትፈርድልኛለህ። See the chapter |