መዝሙር 9:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 አቤቱ፥ የሕግ መምህርን በላያቸው ላይ ሹም፤ አሕዛብም ሰዎች እንደ ሆኑ ይወቁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 እግዚአብሔር ሆይ፤ ድንጋጤ አምጣባቸው፤ ሕዝቦች ሰው ከመሆን እንደማያልፉ ይወቁ። ሴላ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 አቤቱ፥ ተነሣ፥ ሰውም አይበርታ፥ አሕዛብም በፊትህ ይፈረድባቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እግዚአብሔር ሆይ! እንዲፈሩህና ሰብአዊ ፍጡሮች መሆናቸውንም እንዲያውቁ አድርጋቸው። See the chapter |