መዝሙር 89:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እኛ በቍጣህ አልቀናልና፥ በመቅሠፍትህም ደንግጠናልና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እግዚአብሔር በቅዱሳን ጉባኤ መካከል በጣም የሚፈራ፣ በዙሪያውም ካሉት ሁሉ በላይ እጅግ የሚከበር ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ጌታን በደመናት የሚተካከለው ማን ነው? ከአማልክትስ ልጆች ጌታን ማን ይመስለዋል? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 በሰማያዊው የቅዱሳን ጉባኤ መካከል እግዚአብሔር የተፈራ ነው፤ በዙሪያውም ካሉት ሁሉ ታላቅና አስፈሪ ነው። See the chapter |