መዝሙር 88:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ከመረጥኋቸው ጋር ቃል ኪዳን አደረግሁ፥ ለባሪያዬም ለዳዊት ማልሁ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ነፍሴ በመከራ ተሞልታለችና፤ ሕይወቴም ወደ ሲኦል ተቃርባለች። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጸሎቴ ወደ ፊትህ ትግባ፥ ጆሮህንም ወደ ጩኸቴ አዘንብል፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ብዙ መከራ ስለ ደረሰብኝ ለመሞት ተቃርቤአለሁ። See the chapter |