መዝሙር 88:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የዙፋንህ መሠረት ፍትሕና ርትዕ ነው፤ ምሕረትና እውነት በፊትህ ይሄዳሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 እግዚአብሔር ሆይ፤ ለምን ታርቀኛለህ? ፊትህንስ ከእኔ ለምን ትሰውራለህ? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 አቤቱ፥ እኔ ግን ወደ አንተ ጮኽሁ፥ በጥዋት ጸሎቴ ወደ ፊትህ ትደርሳለች። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እግዚአብሔር ሆይ! ለምን ትጥለኛለህ? ፊትህንስ ከእኔ ለምን ትሰውራለህ? See the chapter |