መዝሙር 88:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ክንድህ ከኀይልህ ጋር ነው፤ እጅህ በረታች፥ ቀኝህም ከፍ ከፍ አለች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 እግዚአብሔር ሆይ፤ እኔ ግን ትረዳኝ ዘንድ ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ በጧትም ጸሎቴን በፊትህ አደርሳለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ድንቅ ሥራህ በጨለማ፥ ጽድቅህም በሚረሳበት ምድር ትታወቃለችን? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እግዚአብሔር ሆይ! እንድትረዳኝ ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ በየማለዳውም ወደ አንተ እጸልያለሁ። See the chapter |