መዝሙር 87:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ነፍሴ መከራን ጠግባለችና፥ ሕይወቴም ለሞት ቀርባለችና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ፤ ስለ አንቺ ክቡር የሆነ ነገር እንዲህ ተብሎ ይነገራል፤ ሴላ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ፥ ስለ አንቺ የተከበረ ነገር ይባላል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 አንቺ የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ! አስደናቂ ነገሮች ስለ አንቺ ተነግረዋል። See the chapter |