መዝሙር 85:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ትሰማኛለህና በመከራዬ ቀን ወደ አንተ እጮኻለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እግዚአብሔር ሆይ፤ ምሕረትህን አሳየን፤ ማዳንህን ለግሰን። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 አቤቱ፥ ሕይወትን ልትሰጠን አትመለስምን? ሕዝብም በአንተ ደስ ይላቸዋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እግዚአብሔር ሆይ! ዘለዓለማዊ ፍቅርህን አሳየን፤ አድነንም። See the chapter |