መዝሙር 85:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አቤቱ፥ ቀኑን ሁሉ ወደ አንተ እጮኻለሁና ይቅር በለኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 መዓትህን ሁሉ አራቅህ፤ ከብርቱ ቍጣህም ተመለስህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የሕዝብህን በደል አስቀረህ፥ ኃጢአታቸውንም ሁሉ ይቅር አልክ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እነርሱን ከመቈጣት ታገሥህ፤ ብርቱ ቊጣህንም መለስህ። See the chapter |