| መዝሙር 85:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እኔ የዋህ ነኝና ነፍሴን ጠብቃት፤ አምላኬ ሆይ፥ አንተን የታመነውን ባሪያህን አድነው።See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 የሕዝብህን በደል ይቅር አልህ፤ ኀጢአታቸውንም ሁሉ ሸፈንህ። ሴላSee the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አቤቱ፥ ምድርህን በመልካም ጎበኘህ፥ የያዕቆብንም ምርኮ መለስህ።See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 የሕዝብህን በደል ይቅር አልክ፤ ኃጢአታቸውንም ሁሉ ደመሰስክ።See the chapter |