| መዝሙር 84:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 አምላካችንና መድኀኒታችን ሆይ፥ መልሰን፥ ቍጣህንም ከእኛ መልስ።See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ብፁዓን ናቸው፤ በቤትህ የሚኖሩ፣ እነርሱም ለዘላለም ያመሰግኑሃል። ሴላSee the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ወፍ ለእርሷ ቤትን አገኘች፥ ዋኖስም ጫጩቶችዋን የምታኖርበት ቤት አገኘች፥ በመሠውያህ አጠገብ፥ የሠራዊት አምላክ ንጉሤም አምላኬም ሆይ፥See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ዘወትር የምስጋና መዝሙር ለአንተ እያቀረቡ በመቅደስህ የሚኖሩ እንዴት የተባረኩ ናቸው!See the chapter |