መዝሙር 83:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የኀያላን አምላክ አቤቱ፥ ጸሎቴን ስማኝ፤ የያዕቆብ አምላክ ሆይ፥ አድምጠኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 አሦርም ከእነርሱ ጋራ ተባበረ፤ የሎጥ ልጆችም ረዳት ሆነ። ሴላ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ጌባል አሞንም አማሌቅም፥ ፍልስጥኤማውያንም ከጢሮስ ሰዎች ጋር፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 አሦርም የሎጥን ልጆች በመርዳት ከእነርሱ ጋር ተባብራለች። See the chapter |