መዝሙር 83:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከኀይል ወደ ኀይልም ይሄዳል፥ የአማልክት አምላክ በጽዮን ይታያል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ጌባል፣ አሞንና አማሌቅ፣ ፍልስጥኤምም ከጢሮስ ሕዝብ ጋራ ሆነው ዶለቱ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የኤዶማውያን ድንኳኖች እስማኤላውያንም፥ ሞዓብም አጋራውያንም፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 የጌባል፥ የዐሞን፥ የዐማሌቅ፥ የፍልስጥኤምና የጢሮስ ሰዎች ናቸው። See the chapter |