መዝሙር 83:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በልቅሶ ሸለቆ ውስጥ በወሰንኻቸው ስፍራ የሕግ መምህር በረከትን ይሰጣልና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 የኤዶምና የእስማኤላውያን ድንኳኖች፣ የሞዓብና የአጋራውያን ድንኳኖች፣ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በአንድ ልብ በአንተ ላይ ተማከሩ፥ በአንተ ላይ ቃል ኪዳን አደረጉ፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እነርሱም የኤዶም፥ የእስማኤል፥ የሞአብ፥ የአጋርያን፥ See the chapter |