መዝሙር 80:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ጀርባውን ከመስገጃቸው መለሰ፥ እጆቹም በቅርጫት ተገዙ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ለጎረቤቶቻችን የጠብ ምክንያት አደረግኸን፤ ጠላቶቻችንም ተሣሣቁብን። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የእንባ እንጀራን መገብካቸው፥ እንባም በስፍር አጠጣሃቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በዙሪያችን ያሉ መንግሥታት መሬታችንን ለመውሰድ እርስ በእርሳቸው እንዲዋጉ አደረግህ፤ ጠላቶቻችን ሁሉ ይሳለቁብናል። See the chapter |