መዝሙር 80:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ከስንዴም ስብ አበላቸው፥ ከዓለቱም ማር አጠገባቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 እርሷም በእሳት ተቃጥላለች፤ የግንባርህ ተግሣጽ ያጠፋቸዋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ቀኝህ እጅህ የተከለውን፥ ለራስህ ያጸናኸውን ልጅ ጠብቅ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ጠላቶች ቈራርጠው በእሳት አቃጥለዋታል፤ በቊጣህ ተመልከታቸው፤ አጥፋቸውም! See the chapter |