መዝሙር 80:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እንደ ሥራቸው ላክሁባቸው፥ በልባቸውም ዐሳብ ሄዱ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ታዲያ ዐላፊ አግዳሚው ፍሬዋን እንዲለቅም፣ ለምን ቅጥሯን አፈረስህ? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ቅርንጫፎችዋንም እስከ ባሕር፥ ቡቃያዋንም እስከ ወንዙ ዘረጋች። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ታዲያ፥ በዙሪያዋ የነበረውን አጥር ስለምን አፈረስህ? እነሆ፥ ከዚህ የተነሣ በአጠገብዋ የሚያልፍ ሰው ሁሉ ፍሬዋን ይቀጥፋል። See the chapter |